በፍቅር ግንኙነት የምንሰራው ስህተት|| የትዳር ሳይንስ በባለሞያው ሲብራራ ||Manyazewal Eshetu Podcast Ep28 || @Kenorkut

  • ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት ????️ እንኳን ደህና መጡ::
    ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
    በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
    በዚህ በሀያ ስምተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከወጣቱ ሳሙኤል መንግስቱ ( @Kenorkut ) ​⁠ ጥልቅ ውይይት ያደርጋል::
    ሳሙኤል ስለአስተዳደጉ ስለግንኙነት ስለፍቅረኛው እና ስለሌሎችም አጋጣሚዎች በጥልቀት ይናገራል::ሙሉውን ተመልከቱ::

    ​⁠

    Category : Interviews and Podcasts

    #በፍቅር#ግንኙነት#የምንሰራው#ስህተት||#የትዳር#ሳይንስ#በባለሞያው#ሲብራራ#||manyazewal#eshetu#podcast#ep28#||#kenorkut

    0 Comments and 0 replies
arrow_drop_up